dcsimg

ጦስኝ ( амхарски )

добавил wikipedia emerging languages

ጦስኝ (Thymus serpyllum) በኢትዮጵያ የሚበቅል እጽ ሲሆን ለተለያዩ የጤና መታወኮች እንደ መድሃኒት ያገለግላል።

Tosigntea.jpg

የጦስኝ ተጨማሪ ጥቅም

እንደ ሻይ ቅጠል በማገልገል ሻይ ለማፍላት ያገልግላል።

በጦስኝ ወገን ብዙ ተመሳሳይ ዝርያዎች አሉ፣ በብዙ አገራት አበሳሰሎች እንደ ቅመሞች ይጠቀማሉ።

እንደ ቅመም፣ ጦስኝ ተደርቆ ተደቅቆ ከሌሎች ቅመሞች ጋር ተቀላቅሎ ለበርበሬና ለሽሮ ይጠቅማል።

ጨብጡ ለማከም እንደ ጠቀመ ተዝግቧል።

በሻይ ለጉንፋንና ለጉበት በሽታ ያከማል። አንዳንዶች እንደ ሲጃራ አጭሰውታል።[1]

የቅጠሉና የአገዳው ሻይ ደግሞ ለስኳር በሽታ እንደ ተጠጣ ተዘገበ።[2]

ለጦስኝ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት

ደጋ

የጦስኝ አስተዳደግና እንክብካቤ

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
  3. лиценца
    cc-by-sa-3.0
    авторски права
    ዊኪፔዲያ ደራሲያን እና አርታኢዎች
    изворно
    посети извор
    соработничко мреж. место
    wikipedia emerging languages